ሱባዔ እና ሥርዓቱ


1.0 oleh Ermiyas Abate
Apr 25, 2020

Mengenai ሱባዔ እና ሥርዓቱ

ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ?

ሱባዔ እና ሥርዓቱ

ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል !!!

‹ሱባዔ› በሰዋስዋዊ ትርጕሙ ‹ሰባት› ማለት ነው ፡፡ ሱባዔ በመንፈሳዊ አተረጓጐም አንድ ‹‹ ‹‹ ቀን እስከዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪዬ ጋር እገናኛለሁ ›› ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው ፡፡

ሰባት ቍጥር በእስራኤላውያን ዘንድ በሥራም በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቍጥር ነው ፡፡ ለምሳሌ-ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ሥነ ፍጥረትን ከመፍጠር ማረፉ ፣ ለጸሎት የሚተጉ ምእመናን በቀን ለሰባት ጊዜ ማመስገናቸው የሰባት ቍጥርን ፍጹምነት ያመለክታል (ዘፍ. ፪ ፥ ፪ ፤ መዝ. ፻፲፰ ፥ ፷፬) ፡፡ ከዚህ አንጻር አንድ ሰው ለሰባት ቀናት ቢጾም አንድ ሱባዔ ጾመ ይባላል ፡፡ ለዐሥራ አራት ቀን ቢጾም ደግሞ ሁለት ሱባዔ ጾመ እያለ እየጨመረ ይሄዳል ፡፡

የእግዚአብሔር ቸርነት ፣ የእመቤታችን አማላጅነት ፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! አሜን!

T. መረጃ http://t.me/theotokosmary

መልካም ንባብ !!!

Apa yang baru dalam versi terkini 1.0

Last updated on Nov 19, 2020
ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል!!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary

Maklumat APLIKASI tambahan

Versi Terbaru

1.0

Dimuat naik oleh

Thắng Nguyễn

Memerlukan Android

Android 4.1+

Laporkan

Tandai sebagai tidak sesuai

Tunjukkan Lagi

ሱባዔ እና ሥርዓቱ Alternatif

Dapatkan lebih banyak daripada Ermiyas Abate

Cari