We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.

عن ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና በቅብዐት እምነት መካከል ያለውን ልዩነት የሚያስረዳ መጽሐፍ ነው።

«ፍኖተ ጽድቅ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ» በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ሥርዓት ሥርዓት ፣ እና ትውፊት መሠረት መሠረት ቤተ ክርስቲያንን ክርስቲያንን ክርስቲያንን ከ፲፪ ከ፲፪ መጻሕፍት መጻሕፍት በላይ የቀረበ የመጻሕፍት የመጻሕፍት።።።

ይህ የመጻሕፍት መድብል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት የተራቀቁባቸውን እና እና ሲወርዱ ሲወራረዱ ለእኛ ለእኛ የደረሱ የትርጓሜ መጻሕፍት መጻሕፍት የተካተቱበት ነው።። በሦስት ዐበይት ክፍሎች የተመደቡ መጻሕፍተ ቤተ ክርስቲያንን ያካተተው መድብል ምክርና ምክርና ተግሳጽንም የያዘ ስለሆነ ብዙዎች እንደሚወዱት ተስፋ እናደርጋለን። በአዘጋጁ ታትመው የቀረቡና እና ለኅትመት ዝግጁ የሆኑ መጻሕፍትም የተካተቱበት ስለሆነ ልዩ ያደርገዋል። በአዘጋጁ ከቀረቡ መጻሕፍት መካከል በቅብዐት ምንፍቅና አማኞች ለተጻፉ መጻሕፍት ተገቢ ምላሽ ደብረ «ደብረ አሚን - የሃይማኖት ተራራ» እና «ፍኖተ ጽድቅ - የእውነት ጎዳና» አካተናል። ከዚህ በተጨማሪም አዘጋጁ የጻፋቸው የተለያዩ ወጎች ፣ ትምህርቶችና ግጥሞችም ምክርና ተግሳጽን በስፋት አካተው ቀርበውበታል።። ከእግዚአብሔር ለምን እንርቃለን؟ እግዚአብሔርስ ከእኛ ለምን ይርቃል؟ የሚለውን መሠረታዊ ጥያቄ የሚመልስ እና ወደ ንስሐ ለምን ለምን ለምን ርቀህ »؟» የተሰኘው የአዘጋጁ መጽሐፍም በዚሁ መድብል ውስጥ የተካተተ ነው።። እነዚህ የአዘጋጁ መጻሕፍት ገበያ ላይ የማይገኙ መሆናቸው ይህን መተግበሪያ ልዩ ያደርገዋል።

ይህ መተግበሪያ በተጨማሪነት ቤተ ክርስቲያናችን ከዓመት እስከ ዓመት ድንቅ መጻሕፍት መጻሕፍት ሃይማኖተ አበውንና መጽሐፈ ስንክሳርን ያካተተ ነው።

ይህ መተግበሪያ የያዛቸው መጻሕፍት ዝርዝር

፩. የአንድምታ ትርጓሜ ክፍል

- የጸሎተ ሃይማኖት አንድምታ ትርጓሜ።

-የውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ።

- የቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ።

- የአራቱ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ።

፪. የአዘጋጁ መጻሕፍት ክፍል

- ደብረ አሚን

- ፍኖተ ጽድቅ

- ለምን ርቀህ ቆምህ؟

- አማኞችን ማጽናትና ማበርታት

- ወጎች

- ትምህርቶች

- ግጥሞች

፫. ሌሎች መጻሕፍት ክፍል።

- ሃይማኖተ አበው

- መጽሐፈ ስንክሳር

- ፍኖተ እግዚአብሔር

تحديث لأحدث إصدار 2.1

Last updated on 08/11/2020

Target API 29 (Android 10) updated

جاري في الترجمة...

معلومات أكثر ل تطبيق

احدث اصدار

طلب ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk تحديث 2.1

محمل

Duc Nguyen

Android متطلبات النظام

Android 4.0+

عرض المزيد

ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk لقطات الشاشة

اللغات
اشترك في APKPure
كن أول من يحصل على الإصدارات السابقة والأخبار والأدلة لأفضل ألعاب وتطبيقات الأندرويد.
ًلا، شكرا
اشتراك
تم الاشتراك بنجاح!
أنت مشترك الآن في APKPure.
اشترك في APKPure
كن أول من يحصل على الإصدارات السابقة والأخبار والأدلة لأفضل ألعاب وتطبيقات الأندرويد.
ًلا، شكرا
اشتراك
نجاح!
لقد اشتركت في أخبار لدينا الآن لدينا.