አል-አርበዒን አን-ነወውያ
አል-አርበዒን አን-ነወውያ।
አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ।
አርበዒን አን-ነወውያ এপিপি ለ অ্যান্ড্রয়েড ስልኮች ተዘጋጅቶ ቀረበላችሁ। ያካተታቸው ነገሮች
1. ሓዲሶችን በአረብኛ
2. የሓዲሶቹ ትርጉም በአማርኛ
3. ከሓዲሶቹ የምንወስዳቸው ትምህርቶች በአማርኛ
4. በደንብ ማብራርያ ለሚፈልጉ ሰዎች ደግሞ ለየሓዲሶቹ የቪድዮ ማብራርያ ሊንክ ያካተተ ነው।