আমরা আপনার ব্যবহারকারীর অভিজ্ঞতা বাড়ানোর জন্য এই ওয়েবসাইটে কুকি এবং অন্যান্য প্রযুক্তি ব্যবহার করি।
এই পেজে কোনো লিঙ্কে ক্লিক করে আপনি আমাদের Privacy Policy and কুকি নীতিতে আপনার সম্মতি দিচ্ছেন।
ঠিক আছে আমি সম্মতি জানাচ্ছি আরো জানুন

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ সম্পর্কে

গিজ, আমহারিক এবং ইংরেজিতে প্রথম সম্পূর্ণ ইথিওপিয়ান ওথডক্স বাইবেল।

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ነው መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው ነው 62 ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ 1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል መዝግቧል

ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ እግዚአብሔርን እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል :: :: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ምሥጢሩ ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል :: ::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት

81 ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው

ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ቋንቋ ቋንቋ በግዕዝ ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው।

የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና ሃይማኖታዊ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው।

ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ መሠረት መሠረት የተዘጋጀ የተዘጋጀ ነው

የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው।

በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል।

ማስታወሻ መያዣ ፣ ማቅለሚያ ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል

ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል ያስችላል

በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል

የአማርኛ ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን ፣ መስመር በመስመር ፣ ከታች አድርገን አድርገን ለማንበብ ያስችላል

የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም ስም ስም ማስተካከያ ማስተካከያ ተደርጎበታል

የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል

የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ।

ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል

የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ।

ከ 66 ቱ መጻሕፍት በተጨማሪ 19 የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት እና 8 የአዲስ ኪዳን የሥርዓት መጻሕፍትን በግእዝና በአማርኛ አሟልቶ ተዘጋጅቷል

। ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት

1. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል

2. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ

3. መጽሐፈ ጦቢት

4. መጽሐፈ ዮዲት

5. መጽሐፈ አስቴር

6. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ፣ ካልእና ሣልስ

9. መጽሐፈ ሲራክ

10. ጸሎተ ምናሴ

11. ተረፈ ኤርሚያስ

12. ሶስና

13. ባሮክ ባሮክ

14. ጥበብ ጥበብ

15. ደቂቅ ሠለስቱ ደቂቅ

16. ዳንኤል ዳንኤል

17. ኩፋሌ ኩፋሌ

18. ሔኖክ ሔኖክ

19. ኮርዮን ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን

የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት

ቀሌምንጦስ መጽሐፈ ቀሌምንጦስ

አብጥሊስ መጽሐፈ አብጥሊስ

ዘሲኖዶስ ግጽው ዘሲኖዶስ

ጽዮን ሥርዓተ ጽዮን

ዲድስቅልያ መጽሐፈ ዲድስቅልያ

ትእዛዝ መጽሐፈ ትእዛዝ

ካልእ መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ እና ካልእ

ብዙ የተደከመበትን መጽሐፍ ቅዱስ በእጅዎ ያስገቡ।

সর্বশেষ সংস্করণ 6.1.1 এ নতুন কী

Last updated on Apr 28, 2021

በዚህ ዕትም ከዚህ በፊት ያልተጠናቀቁ መጻሕፍት ሙሉ ለሙሉ ተጠናቀው ተካተዋል። እነዚህም
⒈ መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን
⒉ መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
⒊ መጽሐፈ አብጥሊስ
⒋ ግጽው ዘሲኖዶስ
⒌ ሥርዓተ ጽዮን
⒍ መጽሐፈ ዲድስቅልያ
⒎ መጽሐፈ ትእዛዝ
⒏ መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ
⒐ መጽሐፈ ኪዳን ካልእ

অনুবাদ লোড হচ্ছে...

অতিরিক্ত অ্যাপ তথ্য

সাম্প্রতিক সংস্করণ

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ আপডেটের অনুরোধ করুন 6.1.1

আপলোড

Ahmed Elraman

Android প্রয়োজন

Android 4.1+

আরো দেখান

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ স্ক্রিনশট

অন্যান্য প্ল্যাটফর্মের জন্যও উপলব্ধ

ভাষা
APKPure সাবস্ক্রাইব করুন
সেরা অ্যান্ড্রয়েড গেমস এবং অ্যাপ্লিকেশনগুলির প্রাথমিক রিলিজ, সংবাদ এবং গাইডগুলিতে অ্যাক্সেস পাওয়ার জন্য প্রথম হন।
না ধন্যবাদ
নিবন্ধন করুন
সফলভাবে সাবস্ক্রাইব!
আপনি এখন এপকপুরে সাবস্ক্রাইব করেছেন।
APKPure সাবস্ক্রাইব করুন
সেরা অ্যান্ড্রয়েড গেমস এবং অ্যাপ্লিকেশনগুলির প্রাথমিক রিলিজ, সংবাদ এবং গাইডগুলিতে অ্যাক্সেস পাওয়ার জন্য প্রথম হন।
না ধন্যবাদ
নিবন্ধন করুন
সাফল্য!
আপনি এখন আমাদের নিউজলেটারে সাবস্ক্রাইব করেছেন।