Usar o APKPure APP
Obter o APK da versão antiga de ዜማ Player | Zema player para Android
O aplicativo Zema Player é um aplicativo onde você pode encontrar músicas novas e antigas e músicas por áudio
ዜማ Player መተግበሪያ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮችንና ሙዚቃዎችን በድምፅ (Audio) የሚያገኙበት መተግበሪያ ነው ይህ መተግበሪያ የተለያዩና ለአጠቃቀም የሚመቹ አገልግሎቶች የተካተቱበት ነው ከእነዚህም አገልግሎቶች መካከል ቆየት ያሉ መዝሙሮችና ሙዚቃዎችን በጥሩ የድምፅ ጥራት ያገኙበታል እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችና ሙዚቃዎችን በፍጥነት ያገኙበታል የወደዱተትን ሙዚቃዎችና መዝሙሮች ስልኮ ላይ ማስቀረት ይችላሉ በዚህ መተግበሪያ አገልግሎቶቹን በበይነመረብ (Internet) ወይም ያለ በይነመረብ (Internet) ማግኘት ይችላሉ በዚህ መተግበሪያ የሚያገኙት ሙዚቃዎችና መዝሙሮች የሙዚቀኛውንና የዘማሪውን የቅጂ መብት © በአስተማማኝ ሁኔታ ይጠብቃል መተግበሪያውን ስልኮ ላይ ይጫኑት ይጠቀሙበት ይወዱታል ።Last updated on Apr 1, 2021
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Enviado por
Infinity Love
Requer Android
Android 5.0+
Categoria
Relatório
ዜማ Player | Zema player
1.0 by FG System ( franol geleta)
Apr 1, 2021