下载 APKPure App
可在安卓获取Tesfa的历史版本
特斯法
አንዳንድ ግዜ የየቀኑ የተደጋገመው ህይወታችን ከተፈጠርንለት አላማ አርቆ ሲወስደን
እንጠይቃለን እንላለን::
የመመለሻ መንገዳችንን ሳናውቀው ቀናቶች ያልፋሉ:: እንደተዘበራረቅን, እንዳልረካን, እና ተሰፋ ቢስ
እንደሆንን ይሰማናል::
ነገር ግን እንዲህ ለንሆን አይገባም ተስፋ በተሰኘው የሞባይል አፕሊኬሽን ለእያንዳዳችን የሚሆን የመፅሐፍ
ቅዱስ ጥቅስ የትም ቦታ ለየግል ጥያቄዎቻችን እና ፍላጎቶቻችን በማንኛውም ጊዜ መቀበል ይችላሉ::
ተስፋ የተሰራው ሰዎችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶሰ በየቀኑ ለማቅረብ እንዲረዳ ነው::
እንደቅርብ ጉአደኛቸሁ ቁጠሩት የህይወትን ውጣ ውረድ አብሮአችሁ በእጃችሁ ላይ ሆኖ ርቃችሁ ሳትሄዱ ያፅናናችዋል::