የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ
ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ የቀረበው ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ ቋንቋ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቁርኣን የአማርኛ ቋንቋ ቋንቋየአማርኛ; እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ የታዘዘ በተለያዩ በተለያዩ አጋጣሚዎች ቁርኣንን ተ ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል ቀርቧል ለሚፈልጉ ለሚፈልጉ ቀርቧል ቀርቧል.
የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በዚህ መተግበሪያ ላይ ይገኛል።
በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ ስሜትና ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ያደረግን; ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም የሚሸጋገር በማንበብ ሂደት ሂደት ውስጥ ክፍተት በታላቅ በታላቅ አክብሮት አክብሮት እንጠይቃለን እንጠይቃለን እንጠይቃለን.
ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና ኹሉ ለሠሩት ለሠሩት መልካም ሠራ ያብዛላቸው. እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!