از برنامه APKPure استفاده کنید
نسخه قدیمی APK ሶስቱ መሰረቶች را برای اندروید بگیرید
الأُصُولُ الثَّلاثَةُ ሶስቱ መሰረቶች ሸይኽ ኢብኑ ዐብዲል ረሒመሁላህ
الأُصُولُ الثَّلاثَةُ
ሶስቱ መሰረቶች
ሸይኽ
ኢብኑ ዐብዲል
ረሒመሁላህ
(1115 - 1206 ዓ.ሂ.)
መግቢያ
"አልኡሱሉ አሥሠላሣህ" እና "አልቀዋዒዱል አርበዕ" ኪታቦች በሱንኒው አለም ባሉ ሙስሊሞች ዘንድ ሰፊ እውቅና እና ተቀባይነት ያላቸው ኪታቦች ናቸው በውስጣቸው ከያዙት አንገብጋቢ የተውሒድ መልእክት በተጨማሪ አቀራረባቸው በራሱ እራሱን የቻለ ትልቅ ስርኣተ-ትምህርት ነው ፡፡ ነጥብ በቁርኣናዊ ወይም ሐዲሣዊ ማስረጃ መደገፉ በዚህ ስርኣተ- ትምህርት ውስጥ ያለፈ ትውልድ የትኛውንም እምነት ነክ ጉዳይ ያለ ማስረጃ ማስረጃ ሊቀበል እንደማይገባው ፅኑ
ስራዬ ላይ በኪታቦቹ ውስጥ የተጠቀሱ የቁርኣን አንቀፆችን ፣ ሐዲሦችን እና የዑለማእ ንግግሮችን መገኛቸውን ያሰፈርኩ ሲሆን ሐዲሦቹን ቡኻሪና ሙስሊም ከዘገቧቸው ውጭ ባሉት ባሉት የታላቁን የታላቁን አልፎ ሀሳቦችን ያብራራሉ ብዬ ያሰብኳቸውን ማስታወሻዎች ከግርጌ አስፍሬያለሁ ፡፡
ለመማር ማስተማር ይበልጥ እንዲያግዝ በማለም ሙሉ ትርጉም ብቻ ከማድረግ ይልቅ ዐረብኛውን መልእክት ካሰፈርኩ በኋላ ቀጥሎ ትርጉሙን ያስከተልኩ ሲሆን ለጀማሪዎች እንዲያግዝ በማሰብም የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (ሐረካት) እንዲኖሩ አድርጌያለሁ ፡፡
ዘመን እንደ አሕባሽ ያሉ የጥፋት ሃይሎች ኢስላማችንን ለመናድ ፣ ህዝባችንን በብልሹ እምነቶች ለመበከል ቆርጠው የተነሱበት ዘመን እንደመሆኑ ወላጆች ለልጆቻቸው ከመቼውም ጊዜ ጊዜ በበለጠ ትኩረት ሊሰጡ ጊዜ ነው እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ ወረራዎችን ለመመከት ንቃተ-ህሊናን ቀዳሚው ምርጫ እንደመሆኑ ወላጆች ይህንን የትልቅ ዓሊም ትልቅ ስራ እና መሰል ጤናማ ኪታቦችን እየመረጡ ለልጆቻቸው በማቅረብ ልጆች ከምንም ኪታቦችን ልጆች ከምንም በላይ ዛሬ ላይ ለተውሒድ ግንዛቤውና ፍቅሩ ያለው ትውልድ ማፍራታችን በሂደት ጠንካራ ህዝብ ለመገንባት ፅኑ መሰረት ይሆነናል ፡፡
በቀጣይ እትም በተሻለ መልኩ ይወጣ ዘንድ እርምት ወይም ሀሳብ ያለው ሰው ለሚሰጠኝ ጥቆማ አስቀድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ፡፡
አሕመድ
ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ አላህ ይዘንላቸውና በ 1115 ዓመተ-ሂጅራ ተወልደው 6 1206 ነው የሞቱት ፡፡ ገና አስር አመት ሳይሞላቸው የሐፈዙ ሲሆን ዒልም ፍለጋ ከትውልድ ቀያቸው በመውጣት ወደ መካ ፣ መዲናህ ፣ አልአሕሳእ ፣ ፣ በስራ ፣ በግዳድ የሞቱትም ዑየይናህ ውስጥ ነው ፣ በሳዑዲ ዐረቢያ ነጅድ ክልል ፡፡ የሚያግዛቸውን እውቀት ከገበዩ በኋላ በቀጥታ ወደ ደዕዋው መስክ በመግባት ህይወታቸውን በዚሁ ላይ አሳልፈዋል ፡፡ ቀዳሚ ትኩረትም በዘመናቸው በሰፊው የተንሰራፋውን በኢስላም ስም የሚፈፀም የባእድ አምልኮ መጋፈጥ ነበር ፡፡ ዘመቻቸው በአላህ እገዛ ፍሬ አፍርቶ የልፋታቸውን ውጤት በአይናቸው ለማየት በቅተዋል ፡፡
ዐቂዳን ማስተካከል ላይ ያነጣጠሩ በርከት ያሉ ኪታቦችን ጥለው ያለፉ ሲሆን ተማሪዎቻቸውና ወራሾቻቸውም ሀላፊነታቸውን ተረክበው የድርሻቸውን ተወጥተዋል ፡፡
ሸይኹ - አላህ ይዘንላቸውና - ጠላቶቻቸው እንደሚቀጥፉባቸው ከቁርኣንና ከሐዲስ ያፈነገጠ እንግዳ አስተሳሰብ አላመጡም ፡፡ ንግግሮቻቸው የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ መጥቀሳቸውም ይህንን ሐቅ በሚገባ ያስረዳል ፡፡ የቀደምት ዑለማዎችን ንግግሮች ጣል ማድረጋቸውም በቀደምቶቹ ፍኖት ላይ የሚጓዙ እንጂ አዲስ አስተሳሰብ ጠንሳሽ እንዳልሆኑ በቂ ምስክር ነው ፡፡
Last updated on 14/09/2019
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
بارگذاری شده توسط
JJ Projeat
نیاز به اندروید
Android 2.1+
دسته بندی
گزارش
ሶስቱ መሰረቶች
1.0 by Abdulsemed
14/09/2019