በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ አዘጋጅተን አቅርበናል ፡፡
የ 20 ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ 1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ ተወለዱ። አባታችንም ህዝቡን በግፍ ይገድል እና ቤተ ክርስቲያንን ያቃጥል የነበረው አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በመዋጋት ህይወታቸውን በአደባባይ የሰጡ ታላቅ ታላቅ አባት ቅዱስ ሲኖዶስ በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት የቅድስና ማዕረግ በመስጠት ‹‹ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ››› ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። በስማቸውም መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (56 4 پوند) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለችدربارهی ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ
جدیدترین چیست در نسخهی 1.0
Last updated on 11/09/2020
ትውልድ ሁሉ ለሀገር ክብርና ለነጻነት በተከፈለው የብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ (Mobile App) አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡
ለበለጠ መረጃ https://abukelemsiss.blogspot.com/
ለበለጠ መረጃ https://abukelemsiss.blogspot.com/
اطلاعات تکمیلی برنامه
بارگذاری شده توسط
نسرين أم مزن
نیاز به اندروید
Android 4.1+
دسته بندی
نمایش بیشتر