እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic


4.71 توسط OromNet Software and Application Development
15/08/2024 نسخه‌های قدیمی

درباره‌ی እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

እርግዝና እና ወሊድ بارداری و تولد اطلاعات مفید ሙሉ መረጃ در امهری اتیوپی

እርግዝናና ወሊድ بارداری و بارداری

ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ።በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና ሁኔታ መረጃዎችን ያገኙበታል።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ot እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል።።

አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ ፤ ፤ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታቅቦ ብዙተር

اره! ባለቤትዎ አርግዘዋል؟ እንኳን ደስ አልዎት! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ጭነዉ ሊጠቀሙበት።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። a

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-

-የጽንስ አጀማመር፣ ለማርገዝ ወሳኝ ወቅት፣ የእርግዝና ግንኙነት፣ የወር አበባ መዘግየት እና መጥፋት፣ እርግዝናን ማረጋገጥ፣ የእርግዝና ምልክቶች፣ ማርገዝ አለመቻል (መካንነት)፣ የሴቶች መካንነት፣ የወንዶች መካንነት፣ በእርግዝና ወቅት ስለሚያጋጥሙ አደገኛ የጤና ምልክቶችና መፍትሔዎች፣ በቅድመ ወሊድ ስለሚሰጡ የሕክምና ትትሎች መረጃዎች፣ ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል የሚያገኙት የሚያገኙት ጥቅም ፣ ጤናማ ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ ፣ እናትና ልጅ ወቅት ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ሦስት ወራት ከ ከ ኛዉ -6 ኛዉ ወራት ፣ ከ ከ ኛዉ -9 ኛዉ ወራት ፣ ፣ እርግዝናና ኤች.አይ.ቪ. ፣ ከወሊድ በኋላ፣ ከወሊድ በኋላ ወሲብ፣ የአውሮፕላን በረራ፣ የተፈጥሮ ወሊድ እና የሲ-ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ፣ ከወሊድ በኋላ ክብደትን መቀነስ፣ ህጻኑን መንከባከብ፣ እንቅልፍ ከወሊድ በኋላ .... የተሰኙትን ርዕሶች እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን መረጃ ዘርዘር አድርጎ ይዟል፡፡

በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንምᢍ እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ።።። گفت:

እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ።።። گفت: በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል።።።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በውጊዜው ይሢሻ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፈኈናያየት አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል oromnetplc@gmail.com ላኩልን። እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕር እና

توسعه نرم افزار و برنامه OROMNET، Nekemte، اتیوپی

جدیدترین چیست در نسخه‌ی 4.71

Last updated on 01/09/2024
- Minor bug fixes.

اطلاعات تکمیلی برنامه

آخرین نسخه

4.71

بارگذاری شده توسط

Rohit

نیاز به اندروید

Android 5.0+

در دسترس در

گزارش

گزارش محتوای نامناسب

نمایش بیشتر

جایگزین እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

از OromNet Software and Application Development بیشتر دریافت کنید

کشف کنید