از برنامه APKPure استفاده کنید
نسخه قدیمی APK Gibre Himamat ግብረ ሕማማት را برای اندروید بگیرید
ግብረ ሕማማት ምስለ ጾመ
جبر هیمامات یک کتاب ارتدووا Tewahedo اتیوپی است که در هفته مقدس ، هفته آخر عید خوانده می شود. این کتاب شامل قرائت نخل یکشنبه ، دوشنبه مقدس ، سه شنبه مقدس ، چهارشنبه مقدس (چهارشنبه جاسوسی) ، پنج شنبه موندی (پنج شنبه مقدس) ، جمعه خوب (جمعه مقدس) ، شنبه مقدس و عید پاک است. این کتاب شامل قرائت هایی از کتاب مقدس مقدس ، کتابهای متعارف ارتدکس ، سیناکساریوم ، معجزات مسیح ، معجزات مقدس مریم ، نبوت ها ، کتاب های نماز ، هایمانوت ابو ، دعای میثاق ، گدل ها و کتاب های کلیسای ارتدووا Tewahedo اتیوپی بیشتر است.
هدف پنهان این کتاب یادآوری این نکته است که خداوند درد ، مرگ ، آزادی ابدی و جلال را در معاد خود به ما داده است ، و اینکه او خدای زندگی بدون درد و مرگ است ، هر روز در آن بخوانید و تکرار کنید. این هفته مقدس
بر این اساس ، الگوی کلی دعا و خدمت جبر هیمامت در این کتاب موجود است و این امید صمیمانه ماست که کاهنان و مجاهدین بتوانند کتاب را نگه داشته و از آن پیروی کنند.
ግብረ ሕማማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጌታችንነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ መስቀል የሚዘከርበትና በሰሙነ ሕማማት የሚነበብ ታላቅ ታላቅ መጽሐፍ። ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከሥርዓት ከትንቢት ፣ ፣ ከመዝሙራት ከሃይማኖተ አበው ፣ ከኪዳን መጽሐፍ ፣ ከመጽሐፈ ስንክሳርና ከአበው መጻሕፍት የተውጣጡ ትምህርቶችንና የጸሎት
ታሪካዊ አመጣጡም ከአባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት ተያይዞ የመጣ ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ ለሐዋርያት እየተገለጸ እስከ አርባ ቀን ድረስ መጽሐፈ ኪዳንንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ክርስቲያንን ሲያስተምራቸው ቀኑም ሐዋርያትን በአንብሮተ እድ ሹሟቸውና ባርኳቸው አርጓል። (፲፮ ፲ህ። ሉቃ ፳፬ ፤ ፶፩። የሐዋ ሥራ ፩-፱)
በኋላ ሐዋርያት በኢየሩሳሌም ካሉ ምዕመናን ጋር ጾም መጾምንና ትንሣኤውን ማክበር ጀመሩ። ጊዜ በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው የቤተ ክርስቲያን ክርስቲያን ሥርዓት ሰሙነ ሕማማት «ወአንትሙሰ ተዐቅቡ ወግበሩ ተዝካረ ሕማማቲሁእናንተ ግን ጠብቃችሁ የመከራ መስቀሉ መታሰቢያ የሆነውን ሕማማቱን አክብሩ» ሲሉ አዝዘዋል (ትእዛዝ ፴፩)
ሐዋርያት ለስብከተ ወንጌል ይፋጠኑ ነበረና እንደ ዛሬው ሁሉ ጊዜውን አልወሰኑትም ነበር። ከሐዋርያት ቀጥለው የተነሱ ሊቃውንትም ቢሆኑ እንደዚሁ በዐተ ጾምን ከጥር ፲፩ ቀን እስከ የካቲት ፳፩ ቀን ከጾመ። ሰሙነ ሕማማትን ደግሞ ከዐቢይ ጾም ለይተው ከመጋቢት ፳፪ እስከ መጋቢት ፳፰ ቀን በመጾም መጋቢት ፳፱ ቀን ትንሣኤውን ትንሣኤውን ያከብሩ ሥርዓት ሲያያዝ እስከ ድሜጥሮስ ዘመን ደረሰ።
ከ፩፻፹፰ እስከ ፪፻፴ ዓ.ም የነበረው ሊቀ ጳጳስ ድሜጥሮስ ድሜጥሮስ የጊዜ መቁጠሪያ (ባሕረ ሐሣብ) ሰሙነ ሕማማት ከዐቢይ ጾም ቀጥታ እንዲሆን ተወስኖአል። ክርስቲያንም በቀመረ ድሜጥሮስ ዓመታትን በንዑስ ፤ በማዕከላዊና በዐቢይ ቀመር እየቀመረች አጽዋማት የሚገቡበትንና በዓላት የሚውሉበትን ጊዜ ለምዕመናን ታሳውቃለች።
የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ ጸሎትና ሁኔታ ከቤተ ክርስቲያናችን አምልኮት ጋር የተያያዘ ቢሆንም አሁን ያለውን ሥርዓት የያዘ ግብረ ሕማማት ፤ የተሰኘው መጽሐፍ ተዘጋጅቶ በሥራ ተዘጋጅቶ በሥራ
ከ፩ሺ፫፻፵ እስከ ፩ሺ፫፻፹ ዓ.ም የነበሩት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ብርሃነ ዐዜብ ከዐረብኛ ወደ ግእዝ እንደተረጎሙት ቀደም ሲል በግእዝ ብቻ ብቻ ታትሞ በነበረው የግብረ ሕማማት መጽሐፍ ውስጥ ተገልጦአል።
ስያሜም ከጥንተ ስሙ ጀምሮ ግብረ ሕማማት እንደሚባል በመጽሓፉ ውስጥ በብዙ ክፍል ተጠቅሶ ይገኛል። በቂ የሆነ ምሥጢራዊ ምክንያት እንዳለው ይታመናል።
ዓላማውም ጌታ በሕማሙ ሕማማችንን ፤ በሞቱ ሞታችንን ፤ በትንሣኤው ዘለዓማዊ ነፃነትንና ክብርን ያጐናጸፈን መሆኑን ከማስገንዘቡም በላይ በባሕርዩ መከራና ሞት የሌለበት ሕያወ ባሕርይ አምላክ መሆኑ መሆኑ
መሠረት የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና አገልግሎት ጠቅላላ ሥርዓት በዚህ መጽሓፈ ግብረ ሕማማት በየክፍሉ ተጽፎ ስለሚገኝ ካህናትም ምዕመናንም መጽሐፉን በመያዝ በመያዝ ሥርዓቱን ለመከታተል ያመቻል የሚል ጽኑእ ተስፋ አለን።
Last updated on 22/08/2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
نیاز به اندروید
5.0
دسته بندی
گزارش
Gibre Himamat ግብረ ሕማማት
5.2.1 by Goranda Apps
22/08/2024
$4.99