Use APKPure App
Get ጌታዬ አላህ ነው old version APK for Android
This is the religion of. One-third of the Qur'an, Allah Iman should be a likeness
ለዚህ ነው ተውሒድ የሃይማኖት አስኳል የሆነው። ከቅዱስ ቁርኣን አንድ ሦስተኛ የሚሆነው፣አላህ በስሞቹና በባሕርያቱ አንድ መሆኑን በመግለጽ ተውሒድን የሚያረጋግጥ ነው። የመንፈስ እርካታ በአላህ ﷻ ከማመን ውጭ ሊገኝ የማይችል ሲሆን፣አማኝ ያልሆነች ነፍስ መረጋጋትን የማታውቅ፣በስጋት የተወጠረች፣የባዘነችና ደካማ ሆና ትኖራለች። መድህን የሚያስገኘው፣ኃይልና ጥንካሬን የሚሰጠው፣እርካታና መረጋጋትን የሚያጎናጽፈው በአላህ ﷻ ማመን ነው።Last updated on May 11, 2016
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Telechargé par
Hussain Chandio
Nécessite Android
Android 4.0+
Catégories
Signaler
ጌታዬ አላህ ነው
2.0 by فضاء القنوات
May 11, 2016