No 2 Koleksi Muhadharah Ustaz Abu Qatada Aplikasi ini mengandungi 25 pengajaran oleh Sheikh Abu Qatada.
በአላሕ ስም እጅግ በጣም አዛኝ ናሩሕሩሕ በሆነው
ይህ አፕ የኡስታዝ አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ኢብኑ ሙዘሚል ሙሀደራዎች ስብስብ ነው።
የተመራረጡ አስፈላጊና አስተማሪ ሙሀደራዎች ተሰብስበውበታል።
ሁሉም ሙሀደራዎች በአማርኛ የተዘጋጁ ናቸው።
ይህ ቁጥር 2 ነው።
በውስጡ እስከ 25 ትምህርቶችን የያዘ ሲሆን በቁ 1 ላይ ደግሞ 23 ትምህርቶች ተሰብስበውታል ቀሪ ትምህርቶችን ደግሞ በቀጣዩ አፕ ማግኘት ትችላላችሁ።
ያለ ኢንተርኔት በነፃ ይሰራል።