Bayi dan penjagaan anak Amharic የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Kesihatan Ethiopian
Penjagaan kanak-kanak የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ
Penjagaan Bayi dan Kanak-kanak dalam bahasa Amharic
ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።
በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች ፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ ከዚህ አፕ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን
አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች
የጨቅላ ዕድገት በወራት ፣ ማስመለስ ፣ ዳይፐር ፣ እንቅልፍ ፣ የተለመዱ ችግሮች ፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ የሆድ መድረቅ ፣ ተቅማጥ ፣ ትኩሳት ፣ ቁርጠት colic ኮሊክ ፣ እትብት ፣ የህጻናት የጥርስ ዕድገት - ጥርስ ልጅዎን ማግሳት ፣
በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላተ ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎቢ ልላጎቢ ልላጎቢ ጥያቄ ቢኖርዎት፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜዻ ሻፋላ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ መልኩ አ፬ሰሊአፕሊአ አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጘ፣ ፣ ፨፣ ይጻፉልን።
አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመቬሎፕመቬሎፕመቝ ንን
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia