መሳኢሉል ጃሂሊያ


1.0 โดย Abdulsemed
Jul 3, 2021

เกี่ยวกับ መሳኢሉል ጃሂሊያ

መሳኢሉል ጃሂሊያ : ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው።

በቅድሚያ የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (የጃሂሊያ ዘመን) --- ማለት ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በፊት የነበረውን የሰዎችን ሁኔታ የሚገልፅ ነው። መጠርያም ክርስትያኖችን፣ አይሁዶችን፣ ጣኦት አምላኪዎችን፣ እሳት አምላኪዎችን እና የመሳሰሉትን ጠቅሎ የያዘ ነው። የጃሂሊያ ዘመን የሚለው መጠርያ ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቁርአንን ይዘው ከመጡ ቡሃላ ተነስቷል።

መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው። ግብ የነሱን ተግባራት ካሳወቀን ቡሃላ ከነዚህ ተግባራት እንድንርቅ ነው። የጃሂልያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራት ናቸው ፦

มีอะไรใหม่ใน 1.0 เวอร์ชันล่าสุด

Last updated on Aug 31, 2021
مسائل الجاهلية

ข้อมูล แอป เพิ่มเติม

เวอร์ชันล่าสุด

1.0

อัปโหลดโดย

Au Kyaw Lin

ต้องใช้ Android

Android 2.1+

รายงาน

ปักธงว่าไม่เหมาะสม

แสดงเพิ่มเติม

መሳኢሉል ጃሂሊያ ทางเลือก

ต้องการแอปอื่นจาก Abdulsemed

ค้นพบ