Use APKPure App
Get Tsewatiwe Zema ጸዋትወ ዜማ old version APK for Android
แอปพลิเคชั่นที่รวบรวมแอป
ዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎቶች ማለትም በበዓላትና በዘወትር ጊዜ አባቶቻችን ሊቃውንት የሚጠቀሟቸውን የዜማ ከፍሎችን የያዙ መጻሕፍት ተካተዋል።
በውስጡ የተካተቱ መጻሕፍት
• የቅዱስ ያሬድ የዜማ መጻሕፍትን (ጾመ ድጓ፣ ምዕራፍ፣ መዋሥዕት፣ ዘማሬ፣ ዚቅ)
• የተለያዩ በዓላት ዋዜማዎችና ማኅሌቶች
• የዓመቱ ሰንበታትና ክብረ በዓላት መዝሙራት
• ሙሉ መጽሐፈ ቅዳሴ
• ሰዓታት
• የማኅሌት ክፍሎችን
• የኪዳን ጸሎት
• ሊጦን
• መስተብቍዓት
• ዘይነግሥ
Last updated on Nov 16, 2020
Support for target Android 10 (API level 29) included
อัปโหลดโดย
CindyCharm TwoEight
ต้องใช้ Android
Android 4.1+
Category
รายงาน
Tsewatiwe Zema ጸዋትወ ዜማ
3.0 by ብራና አፕስ Birana Apps
Nov 16, 2020