Use APKPure App
Get Geez Amharic Orthodox Bible 81 old version APK for Android
Etiyopya Ortodoks Tewahedo Kilisesi İncil
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ::
ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው :: መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል :: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል ::
የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
† ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው
† ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ነው
† የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው
† የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት ያካተተ ነው
† ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
† የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው
ማሳሰቢያ:
መጽሐፍ ቅዱሱን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የ Facebook ገጻችንን Beğen በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Bu Etiyopya Geez Amharic Ortodoks İncil android uygulaması Eski, Yeni Ahit kitapları ve Deuterocanon / Apocrypha kitaplarından sadece 81 kitaptır. Hem Geez hem de Amharca Ortodoks İncil çevirilerini içeren en iyi Android İncilidir
Bu Uygulamayı beğendiyseniz Bize oy verin ve bize bir yorum verin.
Last updated on Aug 25, 2022
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Yükleyen
Aorn'n Srw
Gereken Android sürümü
Android 4.0.3+
Bildir
Geez Amharic Orthodox Bible 81
3.0.6 by ብራና አፕስ Birana Apps
Aug 25, 2022