ہم آپ کے صارف کے تجربے کو بہتر بنانے کے لیے اس ویب سائٹ پر کوکیز اور دیگر ٹیکنالوجیز کا استعمال کرتے ہیں۔
اس صفحے پر کسی بھی لنک پر کلک کرکے آپ ہماری رازداری کی پالیسی اور کوکیز پالیسی پر متفق ہو رہے ہیں۔
ٹھیک ہے میں متفق ہوں مزید جانیں
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት آئیکن

4.5.1 by Samuel Minale


Feb 28, 2024

About Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

ایتھوپیا کے آرتھوڈوکس تیواہیدو چرچ کے ہولی پکچرز اور مونٹلی یارلی ہیلی ڈے کی فہرست

اس اے پی پی میں ایتھوپیا کے آرتھوڈوکس تیواہیدو چرچ کے مقدس سنتوں ، مقدس فرشتوں ، مقدس باپوں ، مقدس ماؤں اور خدا کی مقدس تصاویر کی 400 سے زیادہ مختلف تصاویر شامل ہیں جو سالانہ ، ماہانہ مقدس دن کی ایک فہرست کے ساتھ ہیں جو آرتھوڈوکس تیواہیدو چرچ میں منائے جاتے ہیں اور آخر کار ایپ میں بائبل کے نام اور ان کی فہرست کی فہرست شامل ہے۔

براہ کرم توجہ دیج. کہ اس ایپ میں جو مقدس تصویریں پائی جاتی ہیں وہ صرف ایک ہی نہیں سنتوں کی ایک بہت ہے جو اس اپلی کیشن میں شامل نہیں ہے۔

መተግበሪያ ውስጥ ከ 400 በላይ የቅዱሳን ስዕላትን በማንኛውም ጊዜ ማግኘት እንዲችሉ ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ በመተግበሪያው ውስጥ ስእላቱ እንዲካተቱ ተደርጎዋል

ይደርብን በረከት ረድኤት ይደርብን

አሜን !!!

ከዚህ በታች ያለው አቡነ ገብርኤል በ 1990 ካሳተሙት "ክብረ ቅዱሳን» ከሚለው መጻሕፍ የተወሰደ ነው

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የሚከተል ክርስቲያን ሁሉ ከቅዱሳት ሥዕሎች ሁለት ዐበይት ጥቅሞችን ያገኛል ይኽውም ትምህርትና ረድኤት ናቸው ዓለም ከመፈጠሩ በፊት የነበረው ቃለ እግዚአብሔር (አካላዊ ቃል) በኋለኛው ዘመን ሰውን ለማዳን ወደዚህ ዓለም ከቅድስት ድንግል ማርያም ማርያም በድንግልና ተፀንሶ ሥጋን ፣ ከነፍስዋ ነስቶ ከኃጢአት ከኃጢአት ብቻ በሥዕል በሥዕል ማቅረብ መስበክ መስበክ ማስተማር ነው። መሠረት የጌታችንን የልደቱን ታሪክ ፣ የጥምቀቱን ታሪክ ፣ የስቅለቱን ታሪክ ፣ የትንሣኤውንና ታሪክ ታሪክ ለምእመናን ማቅረብ ማቅረብ ማለት የጌታችንን ወንጌለ መስበክና ማስተማር ማለት ጌታችን ተወለደ ፣ ተጠመቀ ፣ ተሰቀለ ፣ ሞተ ፣ ከሙታን ተለይቶተነሣ… የሚለው የወንጌሉ ታሪክ በሥዕል ማለት ማለት ታሪኩን በጉልህ ጽፎ ማቅረብ ማቅረብ ነው ነው

ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ክርስቲያኖች ተግሳጽ ሲጽፍ «የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ እንደተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር ያለው ያለው ኢየሱስና በሚገባ በሚገባ አውቀውትና ተረድተውት እንደ ነበር ለመግለጽ ነው (ገላ .3 ፤ 1-2)

ከላይ እንደተገለጸው ቅዱሳት ሥዕሎች በመመልከትና ልብ ብሎ በማንበብ (በማስተዋል) ታሪኩን በሚገባ ማወቅና መረዳት ስለሚቻል ስለዚህ በቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ሥዕሎች የክርስትና ሃይማኖት አስተማሪዎችና አስረጂዎች መሆናቸውን መገንዘብ ተገቢ ነው።

ጥቅም ከቅዱሳት ሥዕሎች የሚገኘው ሌላው ዐቢይ ጥቅም ደግሞ ረድኤት (ርዳታ)።

ኢየሱስ ክርስቶስ በነበረበት በጣም ቅርብ የነበሩት የጥንት ክርስቲያኖች በጌታችን ሥዕል ፣ በቅድስት ድንግል በቅዱሳን በቅዱሳን ሥዕሎች እንደ እንደ ነበር የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይመሰክራል። ተቆፍረው የተገኙ የጥንት አብያተ ክርስቲያናት በሥዕላተ ቅዱሳን መማፀን ጥንታዊ ጥንታዊ ትውፊት (ሥርዓት) እንደሆነ ያመለክታሉ ታሪክን መካድ ደግሞ አያትና ቅድመ አያትን መካድ ማለት ነው ነው። ሥዕል ክብር የቤተ ክርስቲያን ትውፊታዊ ታሪክ ምስክር ነው ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስዘቂሳርያ ስለ ጌታ ሥዕል አጀማመርና አመጣጥ ያቀረበውን ያቀረበውን ብፁእ ጎርጎርዮስ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳስ ዘሸዋበመጽሐፋቸው ጠቅሰውታል አኛም የጥቅሱን ፍሬ ነገር ቀጥለን ጠቅሰነዋል

«ንጉሥ ዐብጋር በዑር (ኤዴሣ ከተማ የአገሩ ንጉሥ በመሆን ጌታችን በነበረበት ዘመን ዘመን ይኖር ፤ ስሙም (ልዑካን) ይባል ነበር። ዐብጋር ማለት ታሞ ነበር ነው ነው። ሰምቶ ሰምቶ ይፈውሰው ደብዳቤ ለጌታችን ለጌታችን ፤ ፤ ከመልእክተኛው እጅ ተቀብሎ ካነበበው በኋላ «ያመነኝ ያመነኝ ዐብጋር ብፁዕ ነው» ብሎ ነገር ነገር ግን ጋር የዐብጋር የዐብጋር (ዩካማ) መልእክተኛ ሠዓሊ ስለነበር ከጌታችን ጋር ሲነጋገር ፊቱን በሥዕል ነድፎ (ሥሎ) ከደብዳቤው ጋር ይዞ ተመለሰ። ከዚያም አንደ ደረሰ ከጌታ የተላከውን ደብዳቤ ለታመመው ንጉሥ አነበበለት ፤ አሳየው። በዚያን ጊዜ በሽተኛው ንጉሥ የጌታችንን ከደብዳቤው ሰምቶና ሥዕሉንም በዓይኑ ተመልክቶ ወዲያው ከሕመሙ እንደ ተፈወሰ ታሪኩ ያስረዳል (አባ ጎርጎርዮስ ፤ የኢ የኢ ኦ ተ ቤተ ክርስቲያንታሪክ 1974 ገጽ 119 120)።

አውሳብዮስ ስለ ጌታችን ሥዕል የሰጠው ምስክርነት እንዲህ የሚል ነው «ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሴቶች መካከል አንዲያድፍበት (እንዲጠርግበት ስጌታ ወረወረችለት ፤ ጌታችንም በደምና ሲመልስላት የተጠመቀውን ፊቱን ማለት የፊቱ መልክ በሻሽዋ ላይ ታትሞ ቀረ »በማለት ከላይ የጠቀስነው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ ይመሰክራል

ቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕል ደግሞ ወላዲተ በነበረችበት በነበረችበት ዘመን የነበረው የነበረው ሐዋርያው ​​ያዕቆብ የጌታን ታሪክ (ወንጌል) ሲጽፍ ስለ ወላዲተ አምላክም ብዙ ጽፎአል ጽፎአል በዚህ የያዕቆብ ወንጌል (ያዕቆብ ታሪክ) የትውፊት የትውፊት መጽሐፍ ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርያምን ሥዕል መሃሉ ተጽፎአል

አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስ ዘቂሳርያና ሌሎችም የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች እንደ መሰከሩት የጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን ለጌታችን ሥዕል ፣ ለወላዲተ አምላክ አምላክ ፣ መላእክት ፣ ሥዕሎች ከፍ ስግደት ስግደት ምእመናንም በቤተ ክርስቲያን ትምህርት መሠረት በሚጸልዩበት ቤተ ክርስቲያንና በቤታቸው በሚገኘው በግል ጸሎት ቤታችው ፣ ፣ ማርያምና ​​የቅዱሳንን የቅዱሳንን ሥዕሎች በግድግዳው የክብር ስግደት በማቅረብሲማፀኑባቸው በማቅረብሲማፀኑባቸው ኖረዋል

ሁኔታ የሥዕል ክብር በጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን እንደ ተጠበቀ አስከ ስምንተኛው መቶ ዘመን መጀመሪያ መጀመሪያ በኋላ ሳይታሰብ በድንገት በድንገት ከክርስቲያኖቹ ጥቂቶች ሰዎች የሥዕልን ክብር በመቃወም ተነሡ። ምክንያት በሮምና በቢዛንታይን ግዛቶች ከባድ ክርክርና ሁከት ተቀሰቀሰ በዚህ ጊዜ 7 797 ዓም የምስራቅቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጉባዔ የቅዱሳንን የቅዱሳንን ሥዕሎችማክበርና ሥዕሎችማክበርና መሳም (መሳለም) እንደሚገባ ለሥዕሎቹም የአክብሮት ስግደት ማቅረብ ተገቢ ተገቢ መሆኑን በሰፊው አትተው <... ቀሪውን ከዌብሳይቱ ላይ ያንብብቡ

میں نیا کیا ہے 4.5.1 تازہ ترین ورژن

Last updated on Feb 28, 2024

Sharing Holy Picture is now added
More Holy Pictures Added
Some bugs fixed specially for android 5+ users
bugfix

ترجمہ لوڈ ہو رہا ہے...

معلومات ایپ اضافی

تازہ ترین ورژن

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት اپ ڈیٹ کی درخواست کریں 4.5.1

اپ لوڈ کردہ

اطياف راحلة

Android درکار ہے

Android 5.0+

Available on

گوگل پلے پر Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት حاصل کریں

مزید دکھائیں

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት اسکرین شاٹس

APKPure کو سبسکرائب کریں
ابتدائی ریلیز ، خبروں ، اور بہترین اینڈروئیڈ گیمز اور ایپس کے رہنماؤں تک رسائی حاصل کرنے والے پہلے بنیں۔
نہیں شکریہ
سائن اپ
کامیابی کے ساتھ سبسکرائب!
اب آپ کو اپک پور کی سبسکرائب کیا گیا ہے۔
APKPure کو سبسکرائب کریں
ابتدائی ریلیز ، خبروں ، اور بہترین اینڈروئیڈ گیمز اور ایپس کے رہنماؤں تک رسائی حاصل کرنے والے پہلے بنیں۔
نہیں شکریہ
سائن اپ
کامیابی!
اب آپ ہمارے نیوز لیٹر کی رکنیت لے چکے ہیں۔