ሱባዔ እና ሥርዓቱ


1.0 بواسطة Ermiyas Abate
25/04/2020

ሱባዔ እና ሥርዓቱحول

ሱባዔ ምንድን ነው؟ እንዴት ሱባዔ ልግባ؟ ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ؟

ሱባዔ እና ሥርዓቱ

ሱባዔ ምንድን ነው؟ እንዴት ሱባዔ ልግባ؟ ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ؟ የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል !!!

‹ሱባዔ› በሰዋስዋዊ ትርጕሙ ‹ሰባት› ማለት ነው ፡፡ ‹በመንፈሳዊ አተረጓጐም አንድ ሰው ‹‹ ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪዬ ጋር እገናኛለሁ ›› ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው ፡፡

ሰባት ቍጥር በእስራኤላውያን ዘንድ በሥራም በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቍጥር ነው ፡፡ ለምሳሌ-ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ሥነ ፍጥረትን ከመፍጠር ማረፉ ፣ ለጸሎት የሚተጉ ምእመናን በቀን ለሰባት ጊዜ ማመስገናቸው የሰባት ቍጥርን ፍጹምነት ያመለክታል (ዘፍ. ፪ ፥ ፪ ፤ መዝ. ፻፲፰ ፥ ፷፬) ፡፡ ከዚህ አንጻር አንድ ሰው ለሰባት ቀናት ቢጾም አንድ ሱባዔ ጾመ ይባላል ፡፡ ለዐሥራ አራት ቀን ቢጾም ደግሞ ሁለት ሱባዔ ጾመ እያለ እየጨመረ ይሄዳል ፡፡

የእግዚአብሔር ቸርነት ፣ የእመቤታችን አማላጅነት ፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ http://t.me/theotokosmary

መልካም ንባብ !!!

تحديث لأحدث إصدار 1.0

Last updated on 19/11/2020
ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል!!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary

معلومات أكثر ل تطبيق

احدث اصدار

1.0

محمل

Thắng Nguyễn

Android متطلبات النظام

Android 4.1+

الإبلاغ

تحديد كغير مناسب

عرض المزيد

Use APKPure App

Get ሱባዔ እና ሥርዓቱ old version APK for Android

تحميل

Use APKPure App

Get ሱባዔ እና ሥርዓቱ old version APK for Android

تحميل

ሱባዔ እና ሥርዓቱ البديل

احصل على المزيد Ermiyas Abate

الاكتشاف