ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk


2.1 দ্বারা ብራና አፕስ Birana Apps
Oct 31, 2020 পুরাতন সংস্করণ

ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk সম্পর্কে

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና በቅብዐት እምነት መካከል ያለውን ልዩነት የሚያስረዳ መጽሐፍ ነው।

ፍኖተ ጽድቅ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ »በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ፣ እና እና ትውፊት መሠረት ዶግማ ቤተ ክርስቲያንን ጠብቆ ከ፲፪ በላይ ተካተውበት ተካተውበት የቀረበ የመጻሕፍት መድብል ነው

የመጻሕፍት መድብል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የትርጓሜ ሊቃውንት የተራቀቁባቸውን እና የተጠበቡባቸውን ሲወራረዱ ሲወራረዱ ለእኛ የደረሱ የትርጓሜ መጻሕፍት የተካተቱበት ነው। ዐበይት ክፍሎች የተመደቡ መጻሕፍተ ቤተ ክርስቲያንን ያካተተው ይህ መድብል ምክርና ተግሳጽንም የያዘ ብዙዎች ብዙዎች እንደሚወዱት ተስፋ እናደርጋለን ታትመው የቀረቡና እና ለኅትመት ዝግጁ የሆኑ መጻሕፍትም የተካተቱበት ስለሆነ ልዩ ያደርገዋል በአዘጋጁ ከቀረቡ መጻሕፍት መካከል በቅብዐት ምንፍቅና አማኞች ለተጻፉ መጻሕፍት ተገቢ ምላሽ የተሰጠባቸውን «ደብረ አሚን - የሃይማኖት ተራራ» እና «ፍኖተ ጽድቅ - የእውነት ጎዳና» አካተናል በተጨማሪም አዘጋጁ የጻፋቸው የተለያዩ ወጎች ትምህርቶችና ትምህርቶችና ግጥሞችም ምክርና ተግሳጽን በስፋት አካተው ቀርበውበታል। እንርቃለን ለምን እንርቃለን? ይርቃል ከእኛ ለምን ይርቃል? መሠረታዊ ጥያቄ የሚመልስ እና ወደ ንስሐ የሚመራ «ለምን ርቀህ ቆምህ» የተሰኘው የአዘጋጁ መጽሐፍም በዚሁ መድብል ውስጥ የተካተተ ነው ነው የአዘጋጁ መጻሕፍት ገበያ ላይ የማይገኙ ይህን መተግበሪያ ልዩ ልዩ ያደርገዋል

መተግበሪያ በተጨማሪነት ቤተ ክርስቲያናችን ከዓመት እስከ ዓመት የምትገለገልባቸውን ድንቅ መጻሕፍት ሃይማኖተ መጽሐፈ ስንክሳርን ስንክሳርን ያካተተ ነው

ዝርዝር መተግበሪያ የያዛቸው መጻሕፍት ዝርዝር

এই ፩। የአንድምታ ትርጓሜ ክፍል

- የጸሎተ ሃይማኖት አንድምታ ትርጓሜ

-የውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ

- የቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ

- የአራቱ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ

এই ፪। የአዘጋጁ መጻሕፍት ክፍል

- ደብረ አሚን

- ፍኖተ ጽድቅ

- ለምን ርቀህ ቆምህ?

- አማኞችን ማጽናትና ማበርታት

- ወጎች

- ትምህርቶች

- ግጥሞች

এই ፫। । መጻሕፍት ክፍል।

- ሃይማኖተ አበው

- መጽሐፈ ስንክሳር

- ፍኖተ እግዚአብሔር

সর্বশেষ সংস্করণ 2.1 এ নতুন কী

Last updated on Nov 8, 2020
Target API 29 (Android 10) updated

অতিরিক্ত অ্যাপ তথ্য

সাম্প্রতিক সংস্করণ

2.1

আপলোড

Duc Nguyen

Android প্রয়োজন

Android 4.0+

রিপোর্ট করুন

অনুপযুক্ত হিসাবে ফ্ল্যাগ করুন

আরো দেখান

ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk বিকল্প

ብራና አፕስ Birana Apps এর থেকে আরো পান

আবিষ্কার